ሰዎች ሰሞኑን ሚመጡ ጥያቄዎች ሴቷ በእድሜ ባሏን/ፍቅረኛዋን ከበለጠች... ነገር ነው ጥያቄዬ ግድ ወንዱ መብለጥ አለበት ሚባለው ነገር ኬት መቶ ነው ግን አይምሮአችን ላይ የተጫነው? የድሮ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው?b/c ድሮ ሴት ከቤት አትውጣ ወንዱ ተሯሩጦ ያብላ እሷ ቤት ትስራ... ነበር ለዛ ደሞ ትልቅ መሆን ግድ ስለሆ ነው አሁን ግን እኩል እስከሰሩ ድረስ what's wrong? age is number for me! i know set ብልህ ናት ቶሎ ትበስላለች.. ግን መብሸሏ ሀላፊነቷን እንድታውቅ ባሏን እንድታከብር ህይወቷን በሚገባ እንድትመራ ያደርጋታል Bible እንደሚለውም ባሏ ራሷ እንደሆነ በጥበብ ቤቷን ትሰራለች ከበሰለች እንጂ ብልህ ሴት ባሏን አትንቅም እና በዚህ ላይ ምን ትላላቹ ሴት ምንም ብልህ ትሁን ሹገር አተሰሁን እንጂ over መበላለጥ ካሎነ ምንም ችግር የለውም ባይ ነኝ እንደውም በጣም ጥሩ ነው ባይ ነኝ b/c እትጨቃጨቅም ነብስ ታውቃለች ትንከባከበዋለች ሀላፊነቷን ታውቃለች ባይ ነኝ። እና ኬት መቶ ነው እሄ ወንድ መብለጥ አለበት ሚባለው ነገር የተጫነብን🤔??? ጓላ ቀር አስተሳሰብ እስከሆነ ድረስ መተው የለብንም? ሁላቹም ተሳተፉበት እስቲ አትለፉ ጠቃሚ ነገር ስለሆነ
Dec 25, 2024sijemer set tolo tbeslalech teret bcha new. Setoch sle wend bemaseb new tolo mibeslut .hulet ke 20 amet betach yallu setna wend askemteh ....le wendu set btasmertew ..le setua demo wend btasmertat.... setua yeteshale resonable hona tmertach ...esunm ye wend future betam slemiyasasbachew enna harif background endihonachew ...enji set ke wend yeteshale በስላ atawkim beteley demo yezi zemen set😁... 5 amet beltah rasu kebeselech harif new...😁
Dec 25, 2024