Abh8
#family
ሰላም ሰዋች እንዴት ናቹ? ምን መሰላቹ እናቴ ከሞተች 7 አመት የሚመጣው ቅዳሜ ይሞላታል እና እኔ ደሞ ላለፉት 6 አመታት በስሟ የኔ ቢጤዎችን ነፍስ ይማር እያልኩ በየአመቱ በቻልኩት ልክ እመግብ ነበር ... እና እየው ዛሬ ቀን ተገለባብጦ እንኳን የናቴን ቃል ልጠብቅ ይቅርና ለራሴ መሆን አቅቶኝ የእናቴ አመታት ደረሰ እና እባካቹ የእናቴ ነፍስ እንዳያዝንብኝ በቻላቹት መጠን ቅዳሜ ነፍስ ይማር እያላቹ የኔ ቢጤዎችን መግቡልኝ ስል በትህትና እለምናችዋለው ይህ ለኔም ለእናቴም ትልቅ ውለታ ነው እወዳቸዋለሁ ልታወሩኝ ከፈለጋቹ @abix21
Dec 24, 202415 engagements