#technology
hey guys የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ አንዳንድ ቪድዮዎች ለዩቲዩብ ኤዲት ለማድረግ አስቤ ነበር። እና free የEthiopia football clipochn ከየት ማግኘት ችላለው? እና Editor የሆናቹ አብራችሁኝ መስራት ምትፈልጉ አናግሩኝ🙏
Dec 24, 20241 engagements
hey guys የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ አንዳንድ ቪድዮዎች ለዩቲዩብ ኤዲት ለማድረግ አስቤ ነበር። እና free የEthiopia football clipochn ከየት ማግኘት ችላለው? እና Editor የሆናቹ አብራችሁኝ መስራት ምትፈልጉ አናግሩኝ🙏
Dec 24, 2024Am an editor @Tribam_33
Dec 24, 2024