ሰዎች በ5አመት ምትበልጠኝን ፍቅረኛ ላገባ ነው በጣም ነው ምታፈቅረኝ እኔም ግን ፊቷ ትንሽ ትልቅ ሰው ትመስላለች naturally not in age ምን ትሉኛላቹ please honesty
Dec 24, 2024ዋናው ካፈቀርካት ለምን ፊቷም ያረጀ እድሜዋም የሄደ አይሆን ዋናው ላንተ ትመችህ ጥሩ ሚስት የምታግዝህ የምታበረታህ ትሁን እንጂ የመልኳ ጉዳይ አይደለም ይቺ የአንተ ህይወት ነች ዘና በልበት ተደሰትበት በተሰጠህ ጊዜ ለሰው ብለህ አትኑር የእውነት ካፈቀርካት አግባት ምንም ብትሆን በተረፈ መልካም እድል👍
Dec 24, 2024