Clear19
#personal
Selam Fayda metawekiya temzegebi sms yelakulegni be sehetet tefa endit magegnit echelalehu? Amsegenalhu🥰
Dec 24, 20249 engagements
Selam Fayda metawekiya temzegebi sms yelakulegni be sehetet tefa endit magegnit echelalehu? Amsegenalhu🥰
Dec 24, 2024Call *9779# keza 1 merechi ahunm 1 merechi keza sms yegbalshal wedyaw
Dec 24, 2024Inbox argilgn....yilakal
Dec 24, 2024#ፋይዳ ስለ " ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጥያቄ አለዎት ? ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰብ አባላቱ ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በተያያዘ በርካታ ጥያቄዎች ይደርሱታል። በዚህም የሚነሱ ጥያቄዎችን በቀጥታ እንዲመልሱ የሚመለከታቸው አካላትን ለማግኘት ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ለሚቀርቡ ጥያቄዎች የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ምላሽ እሰጣለሁ በማለት ማረጋገጫ ልኳል። ቤተሰቦቻችን በ "ፋይዳ" ዲጂታል መታወቂያ ላይ ያላችሁን ጥያቄ ከዛሬ ጀምሮ ባሉ ሁለት ተከታታይ ቀናት ውስጥ በ @tikvahmagbot ላይ መላክ ትችላላችሁ። #TikvahEthiopia @tikvahethmagazine
Dec 25, 2024Bawetashbet slk *9779# dewibet aykoym tolo ydersshal
Dec 24, 2024tele or bank hedesh mejemeriya text yelakulshn slk seteshachew dgami maslak tchyalesh
Dec 24, 2024