Never_Say_Never271.5
#other
Hii guys 🙌 የኔ ጥያቄ ከአዲስ አበባ - ሀዋሳ በአክስዮን ባሶች ማለትም "በ ግዮን ባስ፣ሰላም ባስ፣ ብርሀን ባስ እና ሌሎችም ተመሳሳይ ባሶች" ለመሄድ አሁን ላይ ያለው ዋጋ ስንት ነው??..... የሁሉም ባሶች ዋጋ እኩል ነው?? ስለ ቀና ምላሻችሁ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ🙏😊
Dec 24, 20242 engagements
Hii guys 🙌 የኔ ጥያቄ ከአዲስ አበባ - ሀዋሳ በአክስዮን ባሶች ማለትም "በ ግዮን ባስ፣ሰላም ባስ፣ ብርሀን ባስ እና ሌሎችም ተመሳሳይ ባሶች" ለመሄድ አሁን ላይ ያለው ዋጋ ስንት ነው??..... የሁሉም ባሶች ዋጋ እኩል ነው?? ስለ ቀና ምላሻችሁ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ🙏😊
Dec 24, 2024850 new ekul nachew
Dec 24, 2024Thanks a lot 🙏
Dec 24, 2024