ቤተሰብ አንድ ነገር ልጠይቃቹ እንደሚታወቀው የገና በአል እየተቃረበ ነውና ስጦታ ለሁለት ሰዎች(ለወንድና ሴት) ለመስጠት አስቤ ነበር ያለኝ 800 ብር ነው እና ቀለል ያለ ስጦታ በዚህች ብር ምን መስጠት እችላለው?
Dec 24, 2024800 le 2 sew mibekah aymeslegnem ye 200 birr card lehuletum btmolalachew yekerewn 400 save argew
Dec 24, 2024