Selam Guys: ከ** ጋር የምንተዋወቀው ለብዙ ጊዜ ነው፡ ባለፈው ዓመት ላይ ግን ፍቅር ጀምረን ብዙም ሳንቆይ ተለያየን፡ አሁን ከወር በፊት ይቅርታ ልጠይቅህ እፈልጋለው ብላ ተገናኝተን ነበር፡ እና ያን ቀን she was so nice and sparks some feeling on me: እና ድጋሚ ፍቅር ጀመርን ማለት ነው፡ tbh አሁን ላይ እኔ ጋር ያለው ነገር የበፊት ፍቅር እንጂ ምንም ደስ የሚል ነገር የለም፡ ስንገናኝ እኔም እሷም ነጻነት አይሰማንም፡ ግን ደሞ ልለያትም አልፈልግም፡ I'm in very toxic situation. ምን ትመክሩኛላችሁ: pls ጨንቆኛል 🙏
Dec 24, 2024just leRejem gize mateteyayubet huneta feter Addis routine jemer, dero abrachu kemetewelubet bota rak, slesua mnm were atesma, selkuan block argat/mtawerat kehone u can't move on/, keGuadegnochek ga gize asalef bchegnnet atabza..
Dec 24, 2024