#religion
ሰላም ለጥምቀት ምታስተባብሩ ወንድሞች እና እህቶች ፡ ለ ጥምቀት ቄጤማ አንድ እስር በስንት አገኛቹ ? በየደብሩ ያለውን ዋጋ ብንነጋገር እና ደግሞ ቀጥታ ከቦታው ሚያመጡ ሰዎችን ብናውቅ... ጥምቀት ሲደርስ የቄጤማ ዋጋ የሚጨምረውን ነገር ተባብረን ማስቀረት እንድንችል ስለሆነ ትብብራችሁ አይለይ። በተጨማሪም ባንዲራ, ምንጣፍ ወዘተ ያሰራችሁበትን ብነግሩን
Dec 23, 20242 engagements