I'll go to uv bekrbu so eski andand nger ngeruge mentally or physically mzgajet yalbge I'm stressed leza nw
Dec 23, 2024ጥሩ ድግሪ ልትጭን ዩንቨርሲቲ ልትበጥስ ከፈለክ ብሮ ወጥረህ ተማር ትምህርትህ ላይ ትኩረት አድርግ ይሄ ፍቅር የቤተሰብ ጉዳይ እንዲሁም የተለያዩ ችግሮች ቢያጋጥምህም አላማህ ላይ ትኩረት አድርግ ከዛ በተረፈ እንዲ አትጨናነቅ ቀለል አድርገው ከሰው ጋር ጥሩ መግባባት ይኑርህ እንጂ ኖርማል ነው ብሮ ብቻ መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘውልህ👍እና ረስቸው በሶ ይዘህ ሂድ ለሊት ረሀቡን አትችለውም😁
Dec 24, 2024