Yasu0
#business
እባካችሁ አስቸኳይ ነው የእጅ በእጅ ደረሰኝ ላይ ሳናውቅ 1 ደረሰኝ ዘለን ቆርጠን ነበር እና መፍትሄው ምንድን ነው ?? ገቢዎች መተው ሲያዩት ነው ያወቅነው እና ሪፖርት እንደሚያረጉ ነግረውናል መፍትሄው ምንድነው ስለዚ የሚያውቅ ካለ?? Please
Dec 23, 20244 engagements
እባካችሁ አስቸኳይ ነው የእጅ በእጅ ደረሰኝ ላይ ሳናውቅ 1 ደረሰኝ ዘለን ቆርጠን ነበር እና መፍትሄው ምንድን ነው ?? ገቢዎች መተው ሲያዩት ነው ያወቅነው እና ሪፖርት እንደሚያረጉ ነግረውናል መፍትሄው ምንድነው ስለዚ የሚያውቅ ካለ?? Please
Dec 23, 2024Void ማለት ይቻላል። ምንም ማለት አይደለም። እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ያጋጥማሉ። ስለዚህ ያቺን ደረሰኝ ብቻ Void በማለት ሁሉንም ደረሰኞች (የተለያየ ቀለም ያላቸው ኮፒዎች) ለሚመለከተው አካል መስጠት ይቻላል።
Dec 23, 2024Void argew chgr ylm
Dec 24, 2024Aree minm cigir yelewm ensu birr felgew kalhone bestker invoice ye vatm bihon tot malt new 1ga void marg yicalal weyim kenun wede huala argo esun dersig ly mekort yicalal
Dec 23, 2024void adrgew ena asredachew egna endeza new mnseraw
Dec 23, 2024