#health
ሰላም አንገቴ ጋር እብጠት አለ ካንሰር መሆኑን ለማወቅ መመርመር ፈልጌ በገንዘብ እጦት መመርመር አልቻልኩም የምታውቁት የነፃ ምርመራና ህክምና የሚሰጥ ካለ ጠቁሙኝ በፈጣሪ ስም
Dec 22, 20244 engagements
ሰላም አንገቴ ጋር እብጠት አለ ካንሰር መሆኑን ለማወቅ መመርመር ፈልጌ በገንዘብ እጦት መመርመር አልቻልኩም የምታውቁት የነፃ ምርመራና ህክምና የሚሰጥ ካለ ጠቁሙኝ በፈጣሪ ስም
Dec 22, 2024የአንገት ላይ እብጠት ካንሰር ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። ብዙው እብጠት ካንሰር አይደለም : ካንሰር ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ ሊድን የሚችሉ ናቸው። አብዝተው ሳይጨነቁ የ ድሀ ድሀ በቀበሌ አስወጥተው በጤና ጣቢያ ሕክምና መጀመር ይችላሉ። ዋናው ሳይጨነቁ ሀኪም ቤት፡ ቶሎ፡ መሄድ ነው
Dec 24, 2024ቤት በኩል ነዉ ፊት በኩል ከጎን ወይስ ከሁዋላ እና ደሞ ለምን ያህል ጊዜ ቆይቷል?
Dec 23, 2024የጤና መድኅን አውጣ የነጻ ሕክምና የትም አታገኝም
Dec 23, 2024