#health
ሰላም ሰዎች። ወደፊት ስንሞት አይናችንን ማየት ለተ ሳናቸው ለመለገስ ቃል የሚገባበት ቦታ የት ነው? ቃል ከተገባ በኋላስ ቃል የገባንበት valid ሰርተፊኬት ወይ ፊርማ ነገር ይሰጠናል ወይ? አመ ሰግናለሁ።
Dec 22, 20247 engagements
ሰላም ሰዎች። ወደፊት ስንሞት አይናችንን ማየት ለተ ሳናቸው ለመለገስ ቃል የሚገባበት ቦታ የት ነው? ቃል ከተገባ በኋላስ ቃል የገባንበት valid ሰርተፊኬት ወይ ፊርማ ነገር ይሰጠናል ወይ? አመ ሰግናለሁ።
Dec 22, 2024አዎ ይሰጥሀል መታወቂያ ... ነገር ግን በዙሪያህ ላሉ ቤተሰቦች በጥብቅ አሳውቃቸው ካለዛ ግርግሩ መከራ ነው ልትቀበር ስትል
Dec 23, 2024Eye bank in minilik hospital
Dec 23, 2024