#relationships
Selam family, fiqr yizoachu yawqal endt nw simetu eski nigerung , politely
Dec 22, 20243 engagements
Selam family, fiqr yizoachu yawqal endt nw simetu eski nigerung , politely
Dec 22, 2024ያንቀጠቅጥሃል ወደ ላይ ወደ ላይ ይልሀል እና ዋናው ያጣድፍሀል😑 2 ተቃራኒ ፆታ STRANGER መሀል ፍቅር ብሎ ነገር የለም የጎደለህ ቀን አውጥተው ይጥሉሀል
Dec 23, 2024እሱማ የጥቅም ነው ፍቅር አይባልም
Dec 23, 2024ባለፎ አንዱ እዚህ ላይ ሆዴ እና ጀርባዬ ቅጥል 🔥 አለ ሲል ነበር 👀
Dec 23, 2024