Online quran teachers ymefelgu channels mnamn if you know please. Thanks
Dec 22, 2024ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ መድረሳ ወርሽ መድረሳ ቁርኣንን ከተጅዊድ እስከ ሒፍዝ ፣ መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን እያስተማረና ኢስላማዊ ተርቢያን በOnline እየሰጠ ያለ መድረሳ ነው። መድረሳው በሁለት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 1) ኦፕሬተር: ※ ብዛት: 2 ※ ፆታ: 1 ወንድ + 1 ሴት መስፈርት: ※ መሰረታዊ የዲን ዕውቀት ያለው ያላት ※ የት/ት ደረጃ: ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት ※ በማርኬቲንግ ወይም ሴልስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት ※ ሶሻል ሚዲያ ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው/ያላት ※ አማርኛ+ኦሮምኛ የሚችል/የምትችል ※ ከሰዎች ጋር የመግባባትና የማሳመን ብቃት ያለው/ያላት 2) የቁረኣን ኡስታዝ:- ※ ብዛት: 2 ※ ፆታ: 1 ወንድ + 1 ሴት መስፈርት:- ※ የ2 ዓመትና ከዛ በላይ የማስቀራት ልምድ ያለው/ያላት ※ የተጅዊድ ዕውቀትና የማስረዳት አቅም ያለው/ያላት ※ የኢንተርኔት ኔትዎርክ ችግር የሌለበት ለሐፊዞች፣ ለኒቃቢስቶችና 2ቋንቋ (አማርኛና ኦሮምኛ) ለሚችሉ ቅድሚያ እንሰጣለን ደመዎዝ:- በስምምነት ለማመልከት: 09 33 31 05 09 09 74 74 74 92 በነዚህ ቁጥሮች በቴሌግራም ያናግሩን። #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
Dec 23, 2024