#religion
ሰላም ውድ AAE ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ተስካር ምንድነው? ቁርባን ምንድነው ? ለምን ይደረጋሉ ? ቁርባን ግን ቅድስ ቁርባንን አይደለም ለሞተ ሰው የሚደረገውን ነው ስለ ተስካር እና ቁርባን የተፃፉ መፅሀፍት ብትጠቁሙኝ ? አመሰግናለሁ 🙏
Dec 22, 20241 engagements
ሰላም ውድ AAE ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ተስካር ምንድነው? ቁርባን ምንድነው ? ለምን ይደረጋሉ ? ቁርባን ግን ቅድስ ቁርባንን አይደለም ለሞተ ሰው የሚደረገውን ነው ስለ ተስካር እና ቁርባን የተፃፉ መፅሀፍት ብትጠቁሙኝ ? አመሰግናለሁ 🙏
Dec 22, 2024Share 'ስለ ተዝካር እና ፍትሀት.pdf'
Dec 22, 2024