Ashuka32
#personal
ሰላም በረጅም ጊዜ ክፍያ ቤት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? ቤቱን አሁን ቤተሰብጋ ነኝ ለወደፊት ህይወቴ ነው ምፈልገው አሁን የቤት ኪራይ የንከፍለውን ቤተሰብጋ ሆኜ ለወደፊት የሚሆነኝን ቤት ለማግኘት ምን አይነት መንገድ ልጠቀም? በማማከር አግዙኝ🙏🙏🙏
#other
በትንሽ ገንዘብ በረጅም ጊዜ ክፍያ የሚከፈል ሪልስቴት ወይም ኮንዶሚኒየም እንዴት ማግኘት ይቻላል?
4 engagements