Selam endet nachuh ye AAE betesebochi eski especially ye hig ( law).. yetemarachu ena yemtmaru melsulignii.wode tyakew sgeba. 1...law temero ye sra accessu endet new tolo yigegnal wey? 2.. law school memar tmihrtu betam kebad new wey 3..Hig yetemare dagna ena akabe hig bicha new wey emihon lela bota MN lay megbat yichilal 4.. sew hig temaro endet corrupt yihonal bzu gze nachew slemibal... Be chaewa deneb melsuligni.. lgeba neber Amesegnalehu for your advice
Dec 21, 2024ትምህርቱ ቀላልም ነው ከባድም ፍላጎት ኖሮህ ወደከው ከጋባህ ቀላል ነው ስታነበው ራሱ ያስደስትሃል በተለይ አስተማሪዎቹ የተባረኩ ከሆኑ ፏ ነው ወዲያው ነው ሚገባህ ምታጠናው ራሱ ለመከለስ ነው ከዳኛና አቃቤ ሕግ ውጪ ትንሽ ቆይቶ ጠበቃ ትሆናለህ ከዛ ውጪ ባንክ ቤት ወይም የተለያዩ መስሪያ ቤቶች የሕግ አማካሪያቸው ወይም ጠበቃቸው ሆነህ ትሰራለህ Corrupt ሚሆኑበት እንኳን ያው ጉቦ ስለሚቀበሉ ነው ወንጀል ሰርቶ ያንን ወንጀል እንድትሸፍንለት በደንብ እንድትከራከር ጠቀም ያለ ገንዘብ ይሰጥህ ይሆናል ወይም ዳኛ ሆነህ ፍርድ እንድታዛባ በጥቅም ትያዛለህ ከዚህ ሁሉ በላይ እንደአብዛኛው ጠበቃና ዳኛ በባለሀብቶች ምናምን ላይ ፈርደህ በስንተኛው ቀን ሊደፉህም ይችላሉ ያው ትንሽዬም risk አለው በሚለው😁
Dec 22, 2024