Carlos92
#technology
Selam beteseb Tiktok እንደዚ እያለ የሚያስቸግረኝ እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ ምንድነው እስቲ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ የሆነ ሰአት ይሰራና ከዛ እንደዚ ይላል pls ምታቁ ካላቹ ንገሩኝ
Dec 21, 20242 engagements
Selam beteseb Tiktok እንደዚ እያለ የሚያስቸግረኝ እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ ምንድነው እስቲ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ የሆነ ሰአት ይሰራና ከዛ እንደዚ ይላል pls ምታቁ ካላቹ ንገሩኝ
Dec 21, 2024Vpn atefa kaberah
Dec 21, 2024Awo abrche nbr esu nw malet nw
Dec 21, 2024