ድለላ አይደለም!!! ሚጢጢዬ ስራ ፈላጊዎች ብቻ የስራው አይነት:-አስተናጋጅ እና ኪችን ስራ ቦታው :-ጎፋ ገብርኤል ብዛት :-2 ሴት 1ወንድ ደሞዝ :- 3,500 ብር 👉🏾ራሴን ላጠፋ ነው ምናምን ለምትሉ ይህንን እድል ተጠቀሙበት ቀጥታ ከባለቤቱ ጋር ነው ማገናኛችሁ እኔ በመሀል ምንም ምጠቀመው ማቴሪያሊስቲክ(ገንዘብ) የለም ::
Dec 20, 20243500 birr hehe btransport bicha yalkal
Dec 20, 2024