Universal-138
#personal
ሰላም Family ቁመቴ 1.75 ነኝ ለምንድነው በጣም የ አጭርነት ስሜት በጣም ሚሰማኝ አረ ቤተሰብ ያገጠማቹ ካላቹ
Dec 20, 202414 engagements
ሰላም Family ቁመቴ 1.75 ነኝ ለምንድነው በጣም የ አጭርነት ስሜት በጣም ሚሰማኝ አረ ቤተሰብ ያገጠማቹ ካላቹ
Dec 20, 2024Bka tenagerk 😒Ene 1.67 tekemche drom rejm sew wey astesaseb wey Suri yatrewal
Dec 20, 2024wend kehonk still acher neh 🤙
Dec 20, 2024Ene ezi 158😒
Dec 20, 2024እኔም ከ75 ነኝ እኔም አጭር እንደሆንኩ ነው ሚሰማኝ ምክንያቱም ስለሆንኩ የሜሲ ቁመት ከ70 እንደሆነ ታቃለህ ከዛ ድንክ በ5 ሴንቲሜትር ነው ምንበልጠው ክርስትያኖ ከ89 ነው ረጅም ለመባል ቢያንስ 10 ሴንቲሜትር ማደግ ይቀረናል
Dec 20, 2024M honk mnm ftari nw yftrk
Dec 20, 2024