#business
አስቸኳይ ነው 💊 ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ Life Journey ላይ የሚያጠነጥን Community Build እያደረግን ነው እና ፎቶ , ቪዲዮ መቅረፅ የሚችል / የምትችል እንፈልጋለን ! ግን ታለንትድ ወይም በራሳችሁ የምትተማመኑ መሆን አለባችሁ የምትቀርፁት በራሳችሁ ስልክ ወይም ካሜራ ካላችሁ ስልክ ከሆነ በቂ ጥራት ሊኖረው ይገባል ! እና Dm ወይም +251923475800 ላይ ማናገር ትችላላችሁ ።
Dec 19, 20242 engagements