#personal
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና አሁን ላይ ብር በጣም ቸግሮኛል በዚ ምከንያት ትምህርቴን ማቋረጥ አልፈለኩም ግን ያለሁት ሀረር እና ድሬዳዋ አካባቢ ስለሆነ ወደ አዲስ አበባ ምናምን እቃ ለ መላክ አስቤ ነበር ግን እሱን የምጀምርበት ምንም ብር የለኝም እና ምን እንደማደርግ በጣም ግራ ገብቶኛል 🥺
Dec 19, 202411 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ እኔ የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ እና አሁን ላይ ብር በጣም ቸግሮኛል በዚ ምከንያት ትምህርቴን ማቋረጥ አልፈለኩም ግን ያለሁት ሀረር እና ድሬዳዋ አካባቢ ስለሆነ ወደ አዲስ አበባ ምናምን እቃ ለ መላክ አስቤ ነበር ግን እሱን የምጀምርበት ምንም ብር የለኝም እና ምን እንደማደርግ በጣም ግራ ገብቶኛል 🥺
Dec 19, 2024Sira jemri dear
Dec 19, 2024Enem ezihu dire negn yalehut. Andand eka melak jemrialehu. We can work something out
Dec 20, 2024Dm me i will transfer money
Dec 19, 2024@agentaymen lay awrign yalemnm startup mejemer mtchyiw online business ale but it takes time
Dec 19, 2024