Era29
#other
ሰሞኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልገሎት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል እና እንዴት cv እና application letter ማዘጋጀው የስራ መደቡ ምናምን በአማርኛ ስለተፃፈ ነው እና ደሞ የእውነት ግን ይቀጥራሉ በጣም መሮኛል ዝም ብሎ መልፋት ብቻ ነው አይጠሩም እዛ ምትሰሩ ሰዎች አዋሩኝ please
Dec 19, 20242 engagements
ሰሞኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልገሎት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል እና እንዴት cv እና application letter ማዘጋጀው የስራ መደቡ ምናምን በአማርኛ ስለተፃፈ ነው እና ደሞ የእውነት ግን ይቀጥራሉ በጣም መሮኛል ዝም ብሎ መልፋት ብቻ ነው አይጠሩም እዛ ምትሰሩ ሰዎች አዋሩኝ please
Dec 19, 2024Bemn zerf nw lekter yasebew bro?
Dec 19, 2024IT
Dec 19, 2024