ሰላም guys University 2nd year ተማሪ ነኝ እና በጣም የብር እጥረት አለብኝ ከምነግራቹ በላይ እና ሰውን ማስቸገር ወይም መለመን አልፈልግም እና ምታውቁት የonline ስራ ካላ ቢያንስ በወር እስከ 1000 birr ድረስ ላገኝበት ምችለው ስራ ካላ ተባበሩኝ እባካችሁ 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
Dec 19, 2024Most of online jobs are scam don't fall for it.
Dec 19, 2024