Hey everyone❤️🩹 Which is your favourite Christian mezmur☺️ ( especially old ones)
Dec 17, 2024Betam bzu nachew yetun ansche yetun ltewew😁 👉 ፈላጊዬ- ሀና ተክሌ 👉 የሚረባኝን የሚያውቅልኝ- ቤቲ ተዘራ 👉 እድሜዬ ይለቅልኝ በፊትህ- ቤቲ ተዘራ 👉 ቅጥር ሰርተህ- ቤቲ ወልዴ 👉 አንተ መልካም ነህ- ሊሊ 👉 ነብሴ ወደደችህ- ሊሊ 👉 ጠብቅሃለው- ዳዊት ጌታቸው 👉 በተዘጋ ቤት ውስጥ- ተከስተ ጌትነት 👉 ጸሃይ አሽቆልቁላ- እየሩሳሌም ነጊያ 👉 ነብሴ አታልህ- እየሩሳሌም ነጊያ 👉 ብዙ አሉ በምድር- ዮሴፍ ካሳ 👉 ይሃውና ልቤ- ዮሴፍ ካሳ 👉 የኔ ነህ- ዮሴፍ ካሳ 👉መማለጃ አትፈልግ- ዳጊ ጥላሁን 👉 ተመስገን- አዜብ ሃይሉ 👉 ይሄ ነው እግዚአብሔር - ብሩክታዊት እና ጌታያውቃል 👉 ፍቅር ኢየሱስ ነው ፍቅር- ብሩክታዊት እና ጌታያውቃል 👉 ሳስበው- ቴዲ ታደሰ 👉 አያምርብኝም በኔ ስንፍና- ቴዲ ታደሰ 👉 ግራ አይገባኝም- አውታሩ ከበደ 👉 እጅግ ልቀህ- ኢዮብ አሊ 👉 ተመስገን- ይሳቅ ሳዲቅ 👉 የናፈቀኝን- ይትባረክ እና በረከት 👉 አንተን ካገኘው ጀምሮ- አገኘው ይደግ 👉 ቸኮለብኝ ልቤ- ይድነቃቸው ተካ 👉 ልቤ አንተን አለ- እንዳለ ወልደጊዮርጊስ 👉 መንፈስ ቅዱስ- አይዳ አብርሃም 👉 ከመገኘትህ ወዴት እሄዳለው- Apostle John 👉 እስኪ መስቀልህ ስር- ዮሴፍ በቀለ 👉 ታሪኬ የጀመረው- ሶፊያ ሽባባው
Dec 17, 2024