📮በምታመልኩት አምላክ እንዳታልፉት📮 እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ እኔ የጊቢ ተማሪ ነኝ ስራ ለመስራት እና እራሴ ለመለወጥ ብዬ ከሰው ወደ 10000 ብር ተበድሬ ነበረ ግን ስራው ሳይሆንልኝ ቀርቶ ከሰርኩ እናም ባዶዬን ቀረው አሁን ላይ በጭንቀት ልሞት ነው የጤና ተማሪ ነኝ በዛ ላይ ተመራቂ exit exam አለብኝ defense ብዙ ብዙ ነገር ስልኬን እንኳን ለመሸጥ አስቤ ምንም አያወጣም ለቤተሰብ መናገርም አልችልም ሌሎች ነገርችንም ሞክሬ አልተሳካልኝም በመጨረሻም ማደርገው ሳጣ ነው እዚህ ላይ የመጣሁት።በዚሁ ከቀጠልኩ ማበዴ ነው እኔ እህታችሁን ታደጉኝ🙏😭🙏 N.B የተበደርኩት አሁን ጊቢ እየተማርኩበት ያለው ቦታ ስለሆነ ሳልከፍል መሄድ አልችልም ልመረቅ ደግሞ 2 ወር ብቻ ነው የቀረኝ🙏
Dec 17, 2024Ye gbi temari kehonsh mastenat jemri ene eyastenaw be wer eske 6000 agegn nbr yekerewn dmo endi amnew kabederush tnsh gze endisetush polite honesh meteyek nw.. I think sw birr endiset kemeteyk sra aserugn blo meteyek yshalal
Dec 17, 2024