ይህ ጥያቄ ለወንዶች ነው ፣ አብዛኛው ሴቶች ይሄን ስሜት ምንም ስለማይመስላቸው ስሜቱ ምን እዴት ከባድ እንደሆነ ብታብራራት ...ፍቅረኛቹ Cheat ብታደርግባቹ እና ከብዙ ሁኔታዎች በኋላ ነገሮችን በይቅርታ ፈታቹት ( ይቅር ለእግዚአብሔር ) ተባብላቹ ፍቅራቹን ብትቀጥሉት ነገር ግን አብራው Cheat ያደረገችው ወንድ በ Social media Follow የሚደራረጉ ቢሆኑ እና አንዳንድ ቴክስት የሚላላኩ ቢሆን ምን ይስማቹዋል ? ይሄ ተግባር ትክክል ነው ብላቹ ታስባላቹ ..... እስኪ እንደወንድ (አንድ ወንድ የሚስማውን ስሜት ) ለእህቶቻችን ነገሯቸው እና ይረዱን አብዛኞቻችን በዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ስላለፍን ።
Dec 17, 2024Once a hoe, always a hoe💯
Dec 17, 2024