#religion
ሰላም በስርዐተ መአድ ሰዐት ስልጣን የለለው ወንድ ልጅ ቡራኬ መስጠት ይችላልን? ሴት ልጅስ? በደንብ ቢብራራ ማስረጃ፧ መፅሐፍ ቅዱስ ወይም ፍትሐ ነገስት ?
Dec 17, 20245 engagements
ሰላም በስርዐተ መአድ ሰዐት ስልጣን የለለው ወንድ ልጅ ቡራኬ መስጠት ይችላልን? ሴት ልጅስ? በደንብ ቢብራራ ማስረጃ፧ መፅሐፍ ቅዱስ ወይም ፍትሐ ነገስት ?
Dec 17, 2024ስልጣን ያለው ቢቀድም ጥሩ ነው ስልጣን የሌለው ብቻ ቢሆን ታላቅ ወይም ታናሽ ተመርጦ እንዲባርኩ ሊደረግ ይችላል... ወንድ ቢጠፋ ሴቶች ባርከው መብላትም ይችላሉ... ዶሮም በግም አርደው መብላት ይችላሉ የሚባርክላቸው ካልተገኘ ሃሳቡ የመከባበር (በሃይማኖት) እንጂ የአንዱ ቡራኬ ከሌላው ይበልጥ የተቀደሰ ወይም የተረገመ ነውጥ ማለት አይደለም ሀሉም በአንድ አምላክ ስም ስለሚባረክ
Dec 17, 2024ሴት ልጅ አትችልም ወንድሜ ልጅ ግን ስልጣን ባይኖረውም ባርኮ ቡራኬውን በእንተ ማርያም በእንተኢየሱስ ብሎ ይሰጣል
Dec 17, 2024Set lij mestet atchlm at all, gin lewend Michal ymeslegnal my endeza yadergal bergt I don't if he has sltan
Dec 17, 2024*my dad* *I don't know*
Dec 17, 2024What is መዐድ
Dec 17, 2024