Shululu304
#music
"ነቄ ነኝ ነቄ ነኝ ነቄ አራዳ እንኳን ባንቺ ቀርቶ በሌላ አለነዳ" እና "አርሲ ሚውዚክ ተመልሰህ ና" ብሎ የሚጀምር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የቆየ ሂፕ ሃፕ ሙዚቃ ያለው ወረታውን ከፍላለሁ።
Dec 16, 20243 engagements
"ነቄ ነኝ ነቄ ነኝ ነቄ አራዳ እንኳን ባንቺ ቀርቶ በሌላ አለነዳ" እና "አርሲ ሚውዚክ ተመልሰህ ና" ብሎ የሚጀምር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የቆየ ሂፕ ሃፕ ሙዚቃ ያለው ወረታውን ከፍላለሁ።
Dec 16, 2024ገና ከ እንቅልፍህ ሳትነቃ ነቄ ነኝ እያልክ ትደበራለህ🙈😄
Dec 17, 2024ይሄ ሰይጣን ነው ተጠመቅ😂😂😂😂😂
Dec 17, 2024😂😂😂😂
Dec 17, 2024