Geremegn532
#society
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው ለሆነ ሰው ፕሮቶኮሉን የጠበቅ ስድብ ልሳደብ ፈልጌ ነበር እና ከመጡልኝ ስድቦች መካከል 1,የቆንፅላ ፅፈት ቤት ልጅ¡¡ልበለው? ወይንስ 2,የአንፀባራቂ መላጣ ልጅ ¡¡ ወይ የተሻለ እስታንዳርዱን የጠበቀ ስድብ ነው የምትሉትን ንገሩኝ እስቲ
Dec 16, 20243 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው ለሆነ ሰው ፕሮቶኮሉን የጠበቅ ስድብ ልሳደብ ፈልጌ ነበር እና ከመጡልኝ ስድቦች መካከል 1,የቆንፅላ ፅፈት ቤት ልጅ¡¡ልበለው? ወይንስ 2,የአንፀባራቂ መላጣ ልጅ ¡¡ ወይ የተሻለ እስታንዳርዱን የጠበቀ ስድብ ነው የምትሉትን ንገሩኝ እስቲ
Dec 16, 2024Ere ye Big bang Theory'wu Sheldon 😳😅😂
Dec 17, 2024" ገንገበት " 😌 yihen miyakl sidb altegegnm eskahun
Dec 17, 2024ከመሳደብህ በፊት ye iso 90001 hig amualalet
Dec 17, 2024