Marta94
#art
ሰላም ሰዎች 🖐 የስዕል ችሎታ ነበረኝ ። ድሮ ትምህርት ቤትን ወክየ በመወዳደር አሸንፍ ነበር እናም አሁን ላይ ትኩረቴን ሌሎች ነገሮች ላይ እይረኩ ትቼው ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ይፀፅተኛል ። እና የምታቁት የስዕል ትምህርት ቤት በትነግሩኝ እና ተምሬ እራሴን ባሻሽል። አመሰግናለሁ ።
Dec 16, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች 🖐 የስዕል ችሎታ ነበረኝ ። ድሮ ትምህርት ቤትን ወክየ በመወዳደር አሸንፍ ነበር እናም አሁን ላይ ትኩረቴን ሌሎች ነገሮች ላይ እይረኩ ትቼው ነበር አሁን ላይ ግን በጣም ይፀፅተኛል ። እና የምታቁት የስዕል ትምህርት ቤት በትነግሩኝ እና ተምሬ እራሴን ባሻሽል። አመሰግናለሁ ።
Dec 16, 20246 kilo - Tms 4kilo - art school Abyssinia art school Enlightenment Target Alem art school ሩስያ ባህል መዕከል muya space...
Dec 16, 2024Enen salegn ena arif kehone ye card egechihqlew
Dec 17, 2024