selam ppl ምን መሰላቹ የሆነ ሰዐት ላይ በዙርያዬ ያሉትን ጓደኞቼን መለየት ፈልግ ነበር አለ አይደለ የምር ጓደኞቼ ናቸው ወይስ ብዬ ማለት ነው ከዛ ለኔ ከበድ ያለ ሁኔታ ተፈጠረ የት ገቡ ሣልላቸው ድራሻቸው ጠፋ በቃ ፈጣርይ ይመስገን እና አንዷ ጓደኛዬ አብራኝ ተሰቃየች ሌሎቹ ወፍ ስንት ነገር እሚሉ ልጆች እኮ ናቸወ እና ከነሱ ሙሉ ለሙሉ መራቅ እፈልጋለው ግን በclassም በአንዳንድ ነገሮች እንገናኛለን አሁን አንዴት አድርጌ ልራቃቸው ሃሣባቸውን ስጡኝ
Dec 16, 2024Yegdeta andn sew lemerak maskeyem alebesh/bh malet aydelem gn bemtaregiw negeroch talka endaygebu gltsun menger andu mefthe yimeslegnal
Dec 18, 2024