ሰላም ሰዎች 👋🏽 መወሰን ያልቻልኩበት ነገር ነው አግዙኝ እስኪ ቤተሰብ አሁን 12 ነኝ እና ትምህርት ላይ ጥሩ ነኝ፡፡ ከዛ ባለፈም ማጋነን አታርጉብኝና ትምህርት በጣም ነው የምወደው especially math እና physics። ሕልሜ የነበረው ጥሩ ኢንጂነር ወይም መምህር መሆን ነበር፡፡ ማትስ እና ፊዚክስ ላይ የማያቸው ኮንሴፕቶች እና ሳይንቲስቶች ሁሌም እንዳስደነቁኝ እና inspire እንዳደረጉኝ ነው። ታዲያ አሁን ሃገራችን ያለውን ነገር እንደምታውቁት እነዚህ ፊልዶች ብዙም ቦታ የላቸውም። ማለቴ ከገንዘብ አኳያ ባለሙያዎቹ በጣም የማይመጥን ክፍያ ነው የሚያገኙት። እኔም ሳልወድ በግድ ፊልዶቹን ብወዳቸውም ድህነቴ ይቀድማልና ወደ ፓይለት ምናምን ፊልድ ልቀይር እያሰብኩ ነው። ምን ትመክሩኛላችሁ?
Dec 16, 2024To become a pilot u need an engineering degree eko brother
Dec 16, 2024