Hello, how are you? I'm a bit stressed at this time and it's the worst time. The reason is that I had a fight with my boyfriend and I haven't slept for a week. I eat 1 meal a day and it's so little. It makes me dizzy. All I want is to cry and scream. Besides, am student I still have a lot to do Please help me with this. Those of you who have been through the same situation, If we have experience. Tell me what you think. Tell me what you want to spend tnx you for your option ሰላም ደና ናችሁ በዚህ ሰዓት የተጨነኩበት እና የከፋኝ ጊዜ ነው ምክንያቱ ደሞ ከ ፍቅረኛ ጋር መጣላቴ ነው እና እንቅልፍ አልተኛም ሳምንት አልፎኛል ምግብ በቀን 1 ጊዜ እሱም በጣም ትንሽ ነው የምበላው ያዞረኛል ማልቀስ እና መጮህ ነው ውስጤ ሚፈለገው በዛ ላይ ተማሪ ነኝ ገና ብዙ ነገር ይጠብቀኛል እባካችሁ በዚህ ሁኔታ ውስጥ አልፋችሁ የምታውቁ ደሞ ልምድ አለኝ እንደዚህ ብታደርጊበት ጥሩ ነው የምትሉትን ሃሳብ ንገሩኝ አብራችሁኝ ሆናችሁ ማሳልፍ የምትፈልጉም ንገሩኝ ስለ ሃሳብዎ አመሰግናለሁ
Dec 16, 2024ነገ በጠዋት ትነሺና ለ10 ደቂቃ warmup ታደርጊያለሽ then አይምሮሽ እንድታቆሚ እስኪጮህብሽ ድርስ ትሮጫለሽ እዚጋ አንድ ነገር አለ መሮጡ አደለም ዋናዉ ሀሳብ ካዛ ሩጫ ህመም እና ከልጁ መለየት የትኛዉ በጣም ያማል የሚለዉን ጥያቄ ሳታቆሚ አይምሮሽን ጠይቂዉ ያኔ ልክ ልክሽን ይነግርሻል positive እና ምርጥ ሀሳብ የምናስበዉ ስንሮጥ ብቻ ነዉ ያኔ ነዉ soul mind and body አንድ የሚሆኑት እየሮጥሽ መጥፎ ሀሳብ ማሰብ አችይም so መንገዱ ይከፈትልሻል ከፍቅር በፊት የነበርሽዉ ራስሽን ታገኚዋለሽ ይሄ የህመሙን ጊዜ በጣም ያሳጥርልሻል መታገል ነዉ
Dec 16, 2024