#other
ሰላም በ ሰራተኛ እና አሰሪ አዋጅ መሰረት አንድ ሰራተኛ ከመስራቤቱ የስራውን ልምድ ለመውሰድ ግዴታ ከ መስራቤቱ ከመውጣቱ ከ1ወር በፊት መጠየቅ አለበት?የስራ ልምዱን ማለት ነው
Dec 16, 20244 engagements
ሰላም በ ሰራተኛ እና አሰሪ አዋጅ መሰረት አንድ ሰራተኛ ከመስራቤቱ የስራውን ልምድ ለመውሰድ ግዴታ ከ መስራቤቱ ከመውጣቱ ከ1ወር በፊት መጠየቅ አለበት?የስራ ልምዱን ማለት ነው
Dec 16, 2024የስራ ልምዱን ለማፃፍ ሳይሆን ስራ ለመልቀቅ ከ30 ቀን በፊት ማሳወቅ አለበት ስራ እንዳይስተጓጎል ድርጅቱ በሱ ቦታ ሰው ለመተካት እንዲችል። በስምምነት ካልሆነ በቀር ያን ሳያደርግ በድንገት ቢለቅ ድርጅቱ የስራ ልምዱን አለመፃፍ አይችልም ግን ያው በስነ ምግባር ጉድለት ወይም በሌላ ምክንያት ለቀዋል ብሎ ነው የሚፅፈው።
Dec 16, 2024Ask lawyer here https://t.me/what_does_the_law_say
Dec 17, 2024