#personal
Selam አንድ ነገር በተደጋጋሚ በህይወቴ ለመቅረፍ ያስቸገረንኝ ነገር አለ ምንድን ነው ለነገሮች በጣም እቸኩላለሁ ከምለው በላይ ብዙ ስህተቶችን ሰርቻለሁ ካለፈ በኋላ በጣም እናደዳለሁ ግን ካለፈው መማር አልቻልኩም በማህበራዊ ግንኙነት ተፅእኖ እየፈጠብኝ ነው ሰው ተገለልኩ በጣም ተቸግሬአለሁ የሆነ ነገር በሉኝ
Dec 15, 20241 engagements
Selam አንድ ነገር በተደጋጋሚ በህይወቴ ለመቅረፍ ያስቸገረንኝ ነገር አለ ምንድን ነው ለነገሮች በጣም እቸኩላለሁ ከምለው በላይ ብዙ ስህተቶችን ሰርቻለሁ ካለፈ በኋላ በጣም እናደዳለሁ ግን ካለፈው መማር አልቻልኩም በማህበራዊ ግንኙነት ተፅእኖ እየፈጠብኝ ነው ሰው ተገለልኩ በጣም ተቸግሬአለሁ የሆነ ነገር በሉኝ
Dec 15, 2024እድሜ 27 ነኝ ታሜኝ ሴት ነኝ ማግባት የሚፈልግ ውጪ ሀገር የሚኖር ካለ በውስጥ ያውራኝ @zasr78
Dec 16, 2024