ጤና ይስጥልኝ! ፍቅረኛ አለችኝ የግቢ ተማሪ ናት፣ እኔ ደግሞ ተመርቄ ሥራ የለኝም። ፍቅረኛዬን በጣም ብወዳትም ቀሽም loser ለመሆን አሁን ላይ ተሰናድቻለሁ፣ ፍቅረኛዬም በጣም ነው የምትወደኝ ግን በተለይ ፋሚሊዎቿ ፋይናንሻሊ የተረጋጉ ስላይደሉ እኔም አንዳንዴ እንዳግዛት ትጠብቀኛለች፥ ወንዶች ስንሆን ማጣትን suffer እያረግን ራሱ survive እናረጋለን ሴቶችጋ ይብሳል የንፅህና መጠበቂያና የመሳሰሉት ግድ ናቸው፣ እሷ ቃል በቃል ብር ባትጠይቀኝም እሱ ነገር ሲያስቸግራት በጣም ነው እረዳታለሁ እየተቸገርኩም ከዚህም ከዚያም ብዬ ገንዘብ እልካታለሁ ደስ እያለኝ፣ ነገር ግን አሁን እኔ ራሱ በጣም እየተቸገርኩ ነው በዚህ ምክንያት እሷን ልተዋት ሁላ እያሰብኩ ነው። ለዚህ ነው ራሴን ቀሺም ተሸናፊ ያልኩት። በኦንላይንም ይሁን በአካል የትኛውንም ዓይነት ሥራ ለመሥራት ዝግጁ ነኝ የምር፣ የጉልበት ሥራ ቢሆንም ራሱ። በውሳኔ ጸንቼ ከሕይወቷ ልውጣ ወይስ ተስፋ ትሰጡኛላችሁ? ምክር:- ፋይናንሻሊ ሳትረጋጉ ፍቅር እንዳትጀምሩ በእኔ ይሁንባችሁ።
Dec 14, 2024Big respect brother betam responsible sew neh respect🫡 Ena btaweru melkam new ngerat beka wey ene erasen esklewt tebkign belat(yaw yeset neger aytawekm edme mnamn ale) bihonm gn ngerat ay kalech demo erash lay atekur beka yalew amarach yhe new
Dec 14, 2024