Hi Guys, ምን መሰላቹ ሃይስኩል እንደጨረስኩ ሜድስን መማር በጣም ነበር የምፈልገው ግን Entrance አሪፍ ውጤት አምጥቼም አዲስ አበባ ደረሰኝ ግን ሜድ መግባት አልቻልኩም፣ ከዛም ሌላ field ገብቼ ለመማር ብሞክርም ግን ውስጤ አልፈቀደልኝም እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወጥቼ እዛው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማታ Software Engineering እየተማርኩ አሪፍ ነገር ባላደርግም ለራሴ የሚያስፈልገኝን ነገሮች ለማሟላት online ስራ ጀምሬያለሁ። ግን አንዳንዴ የወሰንኩት ውሳኔ ደሞ ስህተት ይመስለኛል በናታቹ የሆነ ነገር በሉኝ።
Dec 14, 2024You are so lucky, medicine almegbath betam edlegna neh , amesgn bedemb, you are so lucky. A message from a doctor
Dec 14, 2024