ንሰሃ ለመግባት ፀፀት ያስፈልጋል አይደል እኔ ደግሞ ብዙም የፀፀት ስሜት እየተሰማኝ አይደለም አሁን ብገባም ተመልሼ ወደ ኃጢያት አንደምገባ ነው ሚሰማኝ ስለዚህ አሁን ንስሐ መግባቱን ብተው ይሻላል? ወይስ ብዙም ሳልፀፀት ብገባ?
Dec 13, 2024Gba zmbleh wedaje... Endaltetsetsetkm ngerachew esachew endetetsetset miaregehen neger yinegruahal
Dec 13, 2024