Arse90.5
#health
ሰላም ሰዎች እኔ የምለው የልብ ምትን በጆሮ ማዳመጥ መቻል ምን ሊሆን ይችላል ከተኙበት ወይም ዝም ባለ ቦታ ላይ በአንድ ጆሮ መስማት የምን ችግር ሊሆን ይችላል? ከዚህ በፊት እንዲ የገጠመው ሰው በምን እንደተዋቹ አሳውቁኝ ህክምና ካለውም?
Dec 12, 20245 engagements
ሰላም ሰዎች እኔ የምለው የልብ ምትን በጆሮ ማዳመጥ መቻል ምን ሊሆን ይችላል ከተኙበት ወይም ዝም ባለ ቦታ ላይ በአንድ ጆሮ መስማት የምን ችግር ሊሆን ይችላል? ከዚህ በፊት እንዲ የገጠመው ሰው በምን እንደተዋቹ አሳውቁኝ ህክምና ካለውም?
Dec 12, 2024እንግዲ chat gpt እንዳለው ከሆነ stress, caffine(ቡና) ሲበዛ, የደም ግፊት, በጣም ከመደሰት .. ሊመጣ ይችላል። ከተደጋገመ, ድካም ከበዛ, ህመም ካለው, እየባሰ ከሄደ መታየት ጥሩ ነው ይላል
Dec 12, 2024አመሰግናለው በጣም
Dec 12, 2024Ene eskemakw Betam silent yehone bota ly kehonk eko ye leb met mesmat normal ngr eko nw.
Dec 12, 2024እንደ እኔ ይህ ልዩ ስጦታ ነው
Dec 12, 2024እንደምትለው ቀላል አይደለም Bro ይሔ ጤና እኮ ነው ህመም አለው
Dec 12, 2024