#religion
እስቲ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ላይ ከሰፈረው ትምህርት የሆነ ነገር በሉኝ ። presentation ተብዬ ነው 🙏
Dec 11, 20241 engagements
እስቲ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4 ላይ ከሰፈረው ትምህርት የሆነ ነገር በሉኝ ። presentation ተብዬ ነው 🙏
Dec 11, 2024ዮሀ 4÷10 ኢየሱስ መልሶ፦የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ውሃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውሃ ይሰጥሽ ነበር አላት:: እንደ ርዕስ አርገሽ ጀምሪ/ጀምር።።
Dec 12, 2024