Antnh139
#other
ሰላም ቤተሰቦች የአየር መንገድ የመካኒክ የስራ ቅጥር መጋቢት ላይ ላመለክት ነበር እናም ቁመት መስፈርት አላማላም 170 ነው እነሱ ሚሉት አሁን እኔ 165 ነኝ በ3 ወር ውስጥ ለውጥ ማምጣት እችላለው ከቻልኩስ እንዴት 21 አመቴ ነው ምታቁ ብቻ እባካቹ መልሱልኝ
Dec 11, 20246 engagements
ሰላም ቤተሰቦች የአየር መንገድ የመካኒክ የስራ ቅጥር መጋቢት ላይ ላመለክት ነበር እናም ቁመት መስፈርት አላማላም 170 ነው እነሱ ሚሉት አሁን እኔ 165 ነኝ በ3 ወር ውስጥ ለውጥ ማምጣት እችላለው ከቻልኩስ እንዴት 21 አመቴ ነው ምታቁ ብቻ እባካቹ መልሱልኝ
Dec 11, 2024170 Le pilot newu, Le technician yasgebahal
Dec 11, 2024Oww my bad gbche check ARKut 160 nw thanks
Dec 12, 2024Kumet be 3 wer😂
Dec 11, 2024የምታቁ ነው ያልኩት ደነዝ
Dec 12, 2024For amt,modularized and mechanic height requirement is >=1.60m for both m and f so,chill brother
Dec 11, 2024Pullup sera, gamad zelal
Dec 11, 2024