#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ትምሕርቴን አሁን ነው 12 የጨረስኩት እና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ፈልጌ ነገር ግን ጥሩ የሚባል ማሰልጠኛ አላውቅም እስኪ የምታውቁጥ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ የማይርቅ ጠቁሙኝ
Dec 11, 20247 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ትምሕርቴን አሁን ነው 12 የጨረስኩት እና መንጃ ፈቃድ ማውጣት ፈልጌ ነገር ግን ጥሩ የሚባል ማሰልጠኛ አላውቅም እስኪ የምታውቁጥ አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ የማይርቅ ጠቁሙኝ
Dec 11, 2024Rohobote
Dec 11, 2024Rhobote
Dec 11, 2024You can ask about vehicle and related things on market group here https://t.me/ABCMarket11/181591
Dec 12, 2024Yet new sefrih
Dec 11, 2024Amard
Dec 11, 2024እኛ አገር ላይ የትም ብትሠለጠን ብር ነው እሚጠይቀት ዝም ብለህ ካንዱ ተማር
Dec 11, 2024ሀብ የመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ተቋም ... ተወዳድሮ አንደኛ ወቷል ኢ/ያ ውስጥ ካሉት
Dec 11, 2024