እንዳታልፉኝ☺️ Hi guys እንዴት ናችሁ። የሚከተለዉን ላማክራችሁ ወደድኩ። በቅርቡ ለስራ ጉዳይ ወደ እስራኤል ሀገር ሄዳለሁ እና በቃ ጓደኞቼ ሰዉ ምናምን እንዳትመለሽ በዛዉ ጥፊ ምናምን ይሉኛል። እኔ ደግሞ እዛ ምንም ማዉቀዉም ማማክረዉም ሰዉ የለም። ስለሀገሪቷም ብጠፋ አዋጭ ነዉ አይደለም የሚለዉን አላዉቅም። እና ምን ትመክሩኛላችሁ እናንተስ በተለይ በዚህ ዙርያ ልምድ ያላችሁ or ምታቁ ካላችሁ👏
Dec 11, 2024Don't it'll ruin your travel reputation if you get deported from Israel. Besides, Israel isn't a good place for Ethiopians or black people in general. Don't waste your life on this. Focus on building your travel history, and you might get the chance to visit other places in the future.
Dec 11, 2024