Amdngo38
#business
የምሰሩበት ቦታ ማለት ቤት ምናምን አዘጋጅታቹ ከዛ ስራውን ለመጀመር ብር ሲያጥራቹ ምንድነው የምታረጉት?*ክሊኒክ ለመክፈት አስቤ ቤቱን አዘጋጅቼ እጄ ላይ ብር አጠረኝ ምን ባረግ ይሻላል ቤቱን ወደ 8 ክፍል ቤቶች ናቸው ለንግድ አይሆኑም ምን ይሻላል?
Dec 11, 20247 engagements
የምሰሩበት ቦታ ማለት ቤት ምናምን አዘጋጅታቹ ከዛ ስራውን ለመጀመር ብር ሲያጥራቹ ምንድነው የምታረጉት?*ክሊኒክ ለመክፈት አስቤ ቤቱን አዘጋጅቼ እጄ ላይ ብር አጠረኝ ምን ባረግ ይሻላል ቤቱን ወደ 8 ክፍል ቤቶች ናቸው ለንግድ አይሆኑም ምን ይሻላል?
Dec 11, 2024ብድር Bemulu akm መበደር Tebedrom kanese chemro mebeder Not the best advice gn there is a chance this might actually work
Dec 11, 2024Pension arigewu
Dec 11, 2024There are microfinance institutions that will loan you money holding the instrument you buy like ultrasound or lab maschines as collateral. ዋሊያ የሚባል አለ መሰለኝ search for it.
Dec 12, 2024Bidir megbat Weym makerayet
Dec 11, 2024Betun colateral asyeh mebeder newa
Dec 11, 2024