#other
Urgent 🚨 እስቲ ሴቶችን የሚያሞጋግሱ ወይም የሚያበረታቱ የሀገራችንን አባባሎች እና ምሳሌያዊ አነጋገሮች ንገሩኝ
Dec 11, 20245 engagements
Urgent 🚨 እስቲ ሴቶችን የሚያሞጋግሱ ወይም የሚያበረታቱ የሀገራችንን አባባሎች እና ምሳሌያዊ አነጋገሮች ንገሩኝ
Dec 11, 2024ቤት ያለሴት ከብት ያለበረት
Dec 11, 2024ሴት የላከው ጅብ አይፈራም
Dec 11, 2024Set ena chama wede guada
Dec 12, 2024ሴት የነካው አፈር በላው
Dec 11, 2024"set sibeza gomen teneza" ena leloch bzu ababaloch akalew
Dec 11, 2024