Q2380
#religion
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰብች እንዴት አመሻችሁ። እባካችሁ አነዚህን ጥያቄዎች አብራርታችሁ መልሱልኝ 1. የመዝሙር አንቅስቃሴ ምሳሌ ምንድን ነው?( ለምን እጅ ቀጥ ይደረጋል? ለምን ጉልበት ይሸበረካል?ወዘተ) 2. የወረብ እንቅስቃሴ እና የ ሁሉም መቋሚያው እንቅስቃሴ ምሳሌ( ብትችሉ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ፤ ቂም ዜም፣ቅኝት፣ ወረብ፣ማቀራረብ ወዘተ) 3. የአጫብር እንቅስቀሴ ምሳሌ 4. የዝማሜ እንቅስቃሴ ምሳሌ 5. የፅፋት እንቅሰቃሴ ምሳሌ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Dec 11, 20240 engagements