Selam endet nachihu gf neberechign ena lagebat felgalehu ene keset lij mesferten hulu tamualalech negr gn mehal lay chgr ale HIV positive endehonevh negerechign mamen akategn drug lakechilgn endarkat afekratalehu bagebats yene hiwot endet yihonal chenekegn eski mefthe
Dec 07, 2024አንተ ፍቅር ላይ ስለሆንክ አሁን አመዛዝነክ መወሰን አትችልም ኦርቶዶክስም ሆነክ ፔንጤ እኔ አቅሜን አላቅም ምችለውንም አላቅም አንተ የምችለውን እንድወስን እርዳኝ ብለህ ፀልይ ብትችል ሱባኤ ያዝ በዚህ ጉዳይ ጥብቅ ፀሎት ይፈልጋል ይሄ ትዳር ብቻውን ከባድ ነው እንኳን ይሄ ተጨምሮ ፍቅር ደሞ ይቀዘቅዛልያኔ ብቶጎዳት ፈጣሪም ምን ይልሀል ይሄን ጉዳይ ከፈጣሪ ብቻ ተማከር እኛ ራሳችን ራሳችንን እንደማናቀው ታቃለህ
Sep 15, 2026