ሰላም ወዳጆቼ አጫጭር ፊልሞችን መስራት ፈልጌ ነበር ነገር ግን የመጀመሪያዬን ካሜራ መግዛት በጣም ከባድ ነዉ እስኪ የምታቁት ርካሽ ነገር ግን ምርጥ ጥራት ያለዉ ዕቃ ጠቁሙኝ 🙏 🏃 በጀቴ 30ሺ ነዉ 🏃
Oct 09, 2020Haq lemawrat be 30,000 dehna camera magignet ykebdal. I work on photography. Gn maybe for videos, Canon M50 arif nw. Kewuchi lyametalih michil sew felg
Oct 10, 2020